አውደ ጥናቱሰኔ 29፣ 2022 በበየነ መረብ የተካሄደ ሲሆን፤ ይህ ወቅት ደግሞ እንደ አጋጣሚ ሆኖ የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የግንባታ ጥራትና ቴክኖሎጂ የልህቀት ማዕከል እና ሲቪልና የአርክቴክቸር ምህንድስና ኮሌጅ ወርሃዊ ሴሚናር የሚካሄድበት ግዜነበር። በአውደ ጥናቱ በሚያዛኪ ፣ በኤሂሜ እና በዮቶ ዩኒቨርሲቲዎች የሶስተኛ ዲግሪያቸውን እየተከታተሉ ያሉ ተማሪዎች የምርምር ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ። የጥናቱ አቅራቢዎች ፤- ዕጩ ዶ/ር […]
MNGD: AASTU
በደንብ የተደራጀው የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ. ቤተ-ሙካራ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ያለው ቤተ ሙካራ በጥሩ ሁኔታ የተየዘና እና ሁል ጊዜም ለስራ ዝግጁ የሆነ ነው። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ /ካምፓሱ/ በጣም ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ የሙከራዎች ስራዎችን ለማከናወን በጊቢው ውስጥ ብዙ ጊዜ በእግራችን እንዟዟራለን፤ ታዲያ በእግራችን ስንዟዟር በብዙ ቀለም ያሸበረቁ ፍጥረታትን ማግኘት የተለመደ ነው። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
የአየር ሁኔታ /ሜትሮሎጂ/ ምልከታ መሳሪያ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ተተክሏል፡፡ በስዕሉ የምትመለከቱት ከመሳሪያው መረጃ የሚገኝበትን መንገድ ነው። (ትኩስ መረጃን እዚህ ከማይክሮ ጣቢያ ዳታ ሎገር ያግኙ) በአየር ሁኔታ መመልከቻ መሳሪያው ስር የሚታየው የውሃ ኩሬ ሳይሆን በጊዚያዊነት በተፈጠረ የውሃ ቧንቧ ችግር ምክንያት የተፈጠረ ሲሆን አሁን ግን ችግሩ ሙሉ […]
የፕሮጀክታችን /የMNGDፕሮጀክት / ፅህፈት ቤት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲም (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) ይገኛል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡