በደቡብ ኢትዮጵያ በጂንካ ከተማ ዙሪያ በመስክ ሥራ ወቅት የፕሮጀክቱ አባላት በርካታ የእሬት ተክል አይነቶች ተመልክተዋል ፡፡ የአከባቢው ሰዎች ይህን የእሬት ተክል ጭርት ለገመድ ወይም ለግንባታ ቁሳቁሶች ይጠቀማሉ ፡፡ አንዳንድ ጊዜ ፈሳሹን እንደ መድኃኒት ይጠቀማሉ ፡፡ ፕሮጀክቱ በአካባቢው ሰዎች ተሳትፎ እና በአካባቢያዊ ዕውቀት አዲስ የመንገድ ጥገና ሞዴል ይፈልጋል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ […]
MNGD: fieldreport
የፕሮጀክቱ አባላት ከአዲስ አበባ በመኪና ሁለት ሰዓት ርቆ የሚገኝን የእርሻ ቦታ ጎበኙ። የእርሻ ቦታው ብዙውን ጊዜ የሐሰት ሙዝ ተብሎ የሚጠራውና የሙዝ ዛፍ የሚመስለውን የእንስት ተክል ያበቅላል። ይህም በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ ልዩ ተክል ነው። የአካባቢው ሰዎች የሚጠቀሙት ለምግብነት ወይም ጭረቱን ገመድ ለመሳሰሉ ነገሮች ይጠቀሙበታል። ሴሉሎስ የሞላበት ሲሆን ወደ አፈር ማሻሻያነት ሊለወጥ […]
ወደ ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ በሚወስደው መንገድ የፕሮጀክቱ አባላት በመንገዱ ብዙ ከብት አጋጠማቸው ፡፡ በዞኑ ከብት ፣ በጎች ወይም ፍየሎችን የሚያረቡ በርካታ የአርብቶ አደሮች ጎሳዎች አሉ ፡፡ በየቀኑ የግጦሽ ሥራ ያካሂዳሉ አልፎ አልፎም የትራፊክ መንገዶችን ይጠቀማሉ ፡፡ እንደዚህ ፎቶ መንገድ በከብቶች ሲሞላ የትራፊክ መጨናነቅን ያስከትላል ፡፡ ሆኖም ከብቶች ለአከባቢው ህብረተሰብ […]
【የመስክ ሪፖርት 016】 በ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ሁሉም የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች ተዘግተው ተግባራቸው ተዘግቷል። የኢትዮጵያ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሚያዝያ 2019 ዓ.ም አውጇል ፤ እስከ መስከረም ፰ ቀን ፳፩፫ ዓም ድረስም ቀጥሏል። ዩኒቨርሲቲዎቹ ሥራቸውን ቀስ በቀስ የጀመሩ ሲሆን የፕሮጀክታችን እንቅስቃሴም እንደገና ተጀመሯል። ጭምብል በመልበስና ማህበራዊ ርቀቶችን በማድረግ እንቅስቃሴያችንን እንቀጥላለን። *በዚህ […]
【የመስክ ሪፖርት 015】 በኢትዮጵያ ጣፋጭ ቡና የሚገኝበት ቦታ ነው፡፡እጅግ ጣፋጭ ቡና ጠቃሚ ከመሆኑም በተጨማሪ ስለ ማሱ ሳኬ (በእንጨት በተዘጋጀ ሳጥን/ብርጭቆ ሆኖ የሚያገለግል የጃፓናውያንን አልኮል – ማሱ) ያስታውሰኛል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
【የመስክ ሪፖርት 014】 የኢትዮጵያ የተፈጥሮ የመሬት አቀማመጥ ተራራማ ነው፡፡ ከአንድ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ በሚጓዙበት ጊዜ ከተሸከርካሪ በመስኮት ወደ ውጭ በሚመለከቱበት ጊዜ አብዛኛውን ጊዜ ትላልቅ አለቶችን በበቀሉ የእህል ማሳዎች ውስጥ ሊመለከቱ ይችላሉ፡፡ በአለቶቹ አካላት ላይ የተሰነጣጠቁ አለታማ ክፍሎች ስለሚገኙ ከአመት ወደ አመት እየተሰባበሩ የሚሄዱ መሆናቸውን ይነግረናል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ […]
【የመስክ ሪፖርት 013】 የኢትዮጵያ ምግብ ዝግጅት – በቅመም የበለጸገ ወጥ ረዥም የስራ ጉዞ በምናደርግበት ጊዜ በእየለቱ የምንመገባቸው ምግቦች ለህይወታችን ደስታን ካጎናጸፉን ውስጥ አንዱ ነበር፡፡ በአዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ የአገር ውስጥ የችርቻሮ መደብሮች ወይም ሱፐርማርኬቶች አብዛኛዎቹን ቅመማ ቅመሞች ማግኘት ይቻላል፡፡ከእለታት አንድ ቀን እኔ በልቼው የነበረው ምግብ ከእርድ፣ ማጣፈጫ የተዘጋጀ በኮረሪማ፣ እርድና […]
【የመስክ ሪፖርት 011】 በአንድ ተራራ ላይ አንድ አረጋዊ የሽመና ስራን ሲሰሩ ይታያሉ፡፡ እርሳቸው በእጃቸው የአካባቢውን ልብስ ከጥጥ ይሽምናሉ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
【የመስክ ሪፖርት 010】 ፕሮጀክቱ የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሶስት ተመራማሪዎችን ጋብዞ የነበረ ሲሆን በጃፓን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር ተጋባዥ ነበሩ፡፡ በኪዮቶ ዩኒቨርስቲ የሚገኙትን ላብራቶሪዎች እና አንዳንድ የኮንስትራክሽን/ግንባታ ሳይቶችን ጎብኝቶ ነበር፡፡ ከጂንካ ዩኒቨርስቲ ሌሎች ተጋባዥ የሆኑ ተመራማሪዎች ጋር በፕሮጀክቱ ላይ በጥልቀት ውይይት እንዲደረግበት የሚረዳንን አንድ ሴሚናር ተዘጋጅቷል፡፡ *በዚህ […]
【የመስክ ሪፖርት 009】 የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች – ስፔሻል ፉል ከዚህም በተጨማሪ የባህላዊ ምግቦች በጂንካ አካባቢ በሚገኙ ምግብ ቤቶች ውስጥ ይገኛሉ፡፡ አቦካዶ፣ እንቁላል ቁጭቁጭ፣ ቲማቲም፣ ቃሪያና ሽንኩርት ከአተር/ባቄላ ከሚዘጋጅ የሽሮ ወጥ ጭምር ይገኛል፡፡ እነዚህን በማዋሃድ/በማቀላቀል እና በዳቦ ይበላሉ ፡፡ ምግቡ እጅግ የሚያቃጥል እና ቅመም የበዛበት እንዲሁም ሃይል ሰጪ ነው፡፡ *በዚህ ጉዳይ […]
【የመስክ ሪፖርት 008】 የመንገድ የፕሮጀክት ተባባሪ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ገብሬ በጂንካ ዩኒቨርስቲ የቅበላ ስነ ስርአት ላይ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡