የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 009” እንዲለጠፍ ተደርጓል

【የመስክ ሪፖርት 009】

ነሐሴ 30 ቀን 2011 ዓ.ም፣ የጂንካ ፎቶ በሚያዛኪ

የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች –  ስፔሻል ፉል 

ከዚህም በተጨማሪ የባህላዊ ምግቦች በጂንካ አካባቢ በሚገኙ ምግብ ቤቶች ውስጥ ይገኛሉ፡፡ አቦካዶ፣ እንቁላል ቁጭቁጭ፣ ቲማቲም፣ ቃሪያና ሽንኩርት ከአተር/ባቄላ ከሚዘጋጅ የሽሮ ወጥ ጭምር ይገኛል፡፡ እነዚህን በማዋሃድ/በማቀላቀል እና በዳቦ ይበላሉ ፡፡ ምግቡ እጅግ የሚያቃጥል እና ቅመም የበዛበት እንዲሁም ሃይል ሰጪ ነው፡፡

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡