የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 013” እንዲለጠፍ ተደርጓል

【የመስክ ሪፖርት 013】

ነሐሴ 24 ቀን 2011 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ፎቶ በሚያዛኪ

የኢትዮጵያ ምግብ ዝግጅት – በቅመም የበለጸገ ወጥ

ረዥም የስራ ጉዞ በምናደርግበት ጊዜ በእየለቱ የምንመገባቸው ምግቦች ለህይወታችን ደስታን ካጎናጸፉን ውስጥ አንዱ ነበር፡፡ በአዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ የአገር ውስጥ የችርቻሮ መደብሮች ወይም ሱፐርማርኬቶች አብዛኛዎቹን ቅመማ ቅመሞች ማግኘት ይቻላል፡፡
ከእለታት አንድ ቀን እኔ በልቼው የነበረው ምግብ ከእርድ፣ ማጣፈጫ የተዘጋጀ በኮረሪማ፣ እርድና ጥቁር አዝሙድ ቅመማ ቅመሞች ተቀላቅሎ የተዘጋጀ እጅግ ጣፋጭ ምግብ ተመግቤ ነበር፡፡

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡