【የመስክ ሪፖርት 010】
ፕሮጀክቱ የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሶስት ተመራማሪዎችን ጋብዞ የነበረ ሲሆን በጃፓን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር ተጋባዥ ነበሩ፡፡ በኪዮቶ ዩኒቨርስቲ የሚገኙትን ላብራቶሪዎች እና አንዳንድ የኮንስትራክሽን/ግንባታ ሳይቶችን ጎብኝቶ ነበር፡፡ ከጂንካ ዩኒቨርስቲ ሌሎች ተጋባዥ የሆኑ ተመራማሪዎች ጋር በፕሮጀክቱ ላይ በጥልቀት ውይይት እንዲደረግበት የሚረዳንን አንድ ሴሚናር ተዘጋጅቷል፡፡