የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 014” እንዲለጠፍ ተደርጓል

【የመስክ ሪፖርት 014】

ነሐሴ 28 ቀን 2011 ዓ.ም፣ ከአርባምንጭ ወደ ጂንካ በሚወስደው መንገድ ላይ ፎቶ በሚያዛኪ

የኢትዮጵያ የተፈጥሮ የመሬት አቀማመጥ ተራራማ ነው፡፡ ከአንድ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ በሚጓዙበት ጊዜ ከተሸከርካሪ በመስኮት ወደ ውጭ በሚመለከቱበት ጊዜ አብዛኛውን ጊዜ ትላልቅ አለቶችን በበቀሉ የእህል ማሳዎች ውስጥ ሊመለከቱ ይችላሉ፡፡ በአለቶቹ አካላት ላይ የተሰነጣጠቁ አለታማ ክፍሎች ስለሚገኙ ከአመት ወደ አመት እየተሰባበሩ የሚሄዱ መሆናቸውን ይነግረናል፡፡

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡