fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 012” እንዲለጠፍ ተደርጓል Published 2020年9月23日 【የመስክ ሪፖርት 012】 ጥቅምት 2011 ዓ.ም፣ መትሳር፣ ፎቶ በካኔኮ የአቦካዶ ወጥ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2021年7月20日 ከኢትዮጵያ ሶስት ተማሪዎች ጃፓን ገብተዋል! ሳትረፕስ/መንገድ (SATREPS/MNGD) ፕሮጀክት ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን በዚህ ዓመት ከኢትዮጵያ በድጋሚ በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ለፕሮጀክቱ እንቅስቃሴ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ያሉ ሶስት መምህራን በአሁኑ ወቅት […]
Published 2022年6月29日 “የመስክ ሪፖርት 045″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ካፌ የተለመደው ውይይት የሚደረግበት ቦታ በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ ቡና እየጠጡ የሚያወጉበት ብዙ ምቹ ቦታዎች አሉ። በእነዝህ ቦታዎች ብዙ ጊዜ […]
Published 2022年1月5日 በጂንካ እየተካሄደ ያለዉ የማህበራዊ ምርምር ሪፖርት ከሐምሌ 2021 አ.አ ጀምሮ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተዋቀረዉ የጥናት ቡድን በፕሮፈሰር ጌብሬ መሪነት በጂንካ የማህበራዊ ሳይንስ ምርምር ማድረጉን ቀጥሏል። ሪፖርት (PDF)
Published 2022年6月10日 “የመስክ ሪፖርት 033″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል ለረጅም ጊዜ ሲጠብቀው የነበረው የጥቁር መረሬ አፈር በኮቪድ-19 ተጽዕኖ ምክንያት ከነበረው የጉዞ እገዳ በኃላ ይህ የምርምር ጉዞ ለእኔ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዬ ሲሆን፤ ለረጅም […]