የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 018” እንዲለጠፍ ተደርጓል

ነሀሴ 22 ቀን ጂንካ, ደቡብ ኦሞ, ፎቶ በሚያዛኪ

የፕሮጀክቱ አባላት ከአዲስ አበባ በመኪና ሁለት ሰዓት ርቆ የሚገኝን የእርሻ ቦታ ጎበኙ። የእርሻ ቦታው ብዙውን ጊዜ የሐሰት ሙዝ ተብሎ የሚጠራውና የሙዝ ዛፍ የሚመስለውን የእንስት ተክል ያበቅላል። ይህም በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ ልዩ ተክል ነው። የአካባቢው ሰዎች የሚጠቀሙት ለምግብነት ወይም ጭረቱን ገመድ ለመሳሰሉ ነገሮች ይጠቀሙበታል። ሴሉሎስ የሞላበት ሲሆን ወደ አፈር ማሻሻያነት ሊለወጥ የሚችልም ይመስላል ።

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡