የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 015” እንዲለጠፍ ተደርጓል

【የመስክ ሪፖርት 015】

ህዳር 2011፣ ኮንሶ ጂንካ፣ ፎቶ በኢኬዳ

በኢትዮጵያ ጣፋጭ ቡና የሚገኝበት ቦታ ነው፡፡
እጅግ ጣፋጭ ቡና ጠቃሚ ከመሆኑም በተጨማሪ ስለ ማሱ ሳኬ (በእንጨት በተዘጋጀ ሳጥን/ብርጭቆ ሆኖ የሚያገለግል የጃፓናውያንን አልኮል – ማሱ) ያስታውሰኛል፡፡

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡