fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 008” እንዲለጠፍ ተደርጓል Published 2020年7月29日 【የመስክ ሪፖርት 008】 ጥቅምት 2011 ዓ.ም፣ ጂንካ፣ ፎቶ በካኔኮ የመንገድ የፕሮጀክት ተባባሪ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ገብሬ በጂንካ ዩኒቨርስቲ የቅበላ ስነ ስርአት ላይ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2022年5月30日 “የመስክ ሪፖርት 028″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል የአየር ሁኔታ /ሜትሮሎጂ/ ምልከታ መሳሪያ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ተተክሏል፡፡ በስዕሉ የምትመለከቱት ከመሳሪያው መረጃ የሚገኝበትን መንገድ ነው። (ትኩስ […]
Published 2020年9月11日 2ኛው የጋራ የማስተባበርያ ኮሚቴ ስብሰባ ነሐሴ 11 ቀን 2012 ዓ.ም 2ኛው የጋራ ማስተባበሪያ ኮሚቴ ስብሰባ በኮቪድ-19 ተጽእኖ ምክንያት በጋራ ከመሰባሰብ ይልቅ ወይም በአካል ይልቅ በኢንተርኔት በተሳካ ሁኔታ […]
Published 2023年4月12日 ለሙከራ ዝግጅት በጂንካ በመጋቢት 2023 ፕሮፌሰር ፉኩባያሺ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ ፕሮፌሰር ካኔኮ እና ፕሮፌሰር ሺጌታ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ወደ ጂንካ ለMNGD ፕሮጀክት ስራ […]
Published 2023年4月10日 ሙከራዎች በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ (መጋቢት 2023) እ.ኤ.አ. በመጋቢት 2023 የሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ካሜይ እና የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሳዋሙራ ከአካባቢው ሰራተኞች እና ተማሪዎች (መምህር በላቸው እና አቶ ወንዲሙ ጨምሮ […]