【የመስክ ሪፖርት 016】
![](https://mngd.africa.kyoto-u.ac.jp/mngd/wp-content/uploads/2020/11/2010belachew2-768x1024.jpg)
![](https://mngd.africa.kyoto-u.ac.jp/mngd/wp-content/uploads/2020/11/2010belachew3-1024x768.jpg)
![](https://mngd.africa.kyoto-u.ac.jp/mngd/wp-content/uploads/2020/11/2010belachew1-1024x768.jpg)
በ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ሁሉም የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች ተዘግተው ተግባራቸው ተዘግቷል። የኢትዮጵያ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሚያዝያ 2019 ዓ.ም አውጇል ፤ እስከ መስከረም ፰ ቀን ፳፩፫ ዓም ድረስም ቀጥሏል። ዩኒቨርሲቲዎቹ ሥራቸውን ቀስ በቀስ የጀመሩ ሲሆን የፕሮጀክታችን እንቅስቃሴም እንደገና ተጀመሯል። ጭምብል በመልበስና ማህበራዊ ርቀቶችን በማድረግ እንቅስቃሴያችንን እንቀጥላለን።