【የመስክ ሪፖርት 002】

ፎቶ በ ኢኬዳ
በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ የኦሮሞ ህዝቦች “የኢሬቻ በአል አከባበር ስነ ስርአት፡፡” ከባድ የትራፊክ መጨናነቅ የነበረ ሲሆን መንገዶችን በመዘጋታቸው እና ለደህንነት/ጥንቃቄ ሲባል በኬላዎች ላይ ፍተሻዎች ይደረጉም ነበር፡፡ እኛም በተሸከርካሪያችን መስኮት ወደ ውጭ ስንመለከት አብዛኛዎቹ ኦሮሞዎች በቀለም ያሸበረቁ ባንዲራዎችን ይዘው አይተናቸውም ነበር፡፡