fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 001” እንዲለጠፍ ተደርጓል Published 2020年5月1日 【የመስክ ሪፖርት 001】 ጥቅምት 2011 ዓ.ም፡፡ ወደ ኡባመር የሚወስድ መንገድፎቶ በካኔኮ ፈረስ አንዱ የመጓጓዣ ዘዴ ነው፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2020年6月25日 “የመስክ ሪፖርት 004” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 004】 የውሰት መንደር አጠቃላይ እይታ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2020年10月14日 “የመስክ ሪፖርት 014” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 014】 የኢትዮጵያ የተፈጥሮ የመሬት አቀማመጥ ተራራማ ነው፡፡ ከአንድ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ በሚጓዙበት ጊዜ ከተሸከርካሪ በመስኮት ወደ ውጭ በሚመለከቱበት ጊዜ […]
Published 2020年7月6日 “የመስክ ሪፖርት 005” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 005】 በዶርዜ ህዝብ እንዲህ አይነቱ ባህላዊ ምግብ ካሉት ባህላዊ ምግቦች ውስጥ አንዱ ሲሆን “ቆጮ” ተብሎ የሚጠራውም ነው፡፡ ከእንሰት ስታርች የሚዘጋጅ […]
Published 2021年7月20日 ከኢትዮጵያ ሶስት ተማሪዎች ጃፓን ገብተዋል! ሳትረፕስ/መንገድ (SATREPS/MNGD) ፕሮጀክት ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን በዚህ ዓመት ከኢትዮጵያ በድጋሚ በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ለፕሮጀክቱ እንቅስቃሴ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ያሉ ሶስት መምህራን በአሁኑ ወቅት […]