ቡና የግንኙነት /የተግባቦት/ እንቅፋቶችን ይሰብራል Earl Wilson “ሳይንስ ከቡና ዕረፍት የተሻለ የቢሮ /የስራ የተግባቦት/ ሥርዓትን ላይመጣ ይችላል” ብሎ እንተናገረው ምርጡ የኢትዮጵያ ቡናም ለመጠጥ ብቻ አይደለም፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Monthly Archives: June 2022
ለረጅም ጊዜ ሲጠብቀው የነበረው የጥቁር መረሬ አፈር በኮቪድ-19 ተጽዕኖ ምክንያት ከነበረው የጉዞ እገዳ በኃላ ይህ የምርምር ጉዞ ለእኔ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዬ ሲሆን፤ ለረጅም ጊዜ ለማየት ሳስብ የነበረው ጥቁር መረሬ አፈርን ለመጀመሪያ ጊዜ ቦታው ተገኝቼ ሳያው፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
በደንብ የተደራጀው የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ. ቤተ-ሙካራ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ያለው ቤተ ሙካራ በጥሩ ሁኔታ የተየዘና እና ሁል ጊዜም ለስራ ዝግጁ የሆነ ነው። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
ጎንደዋና ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. ክፍል 2 ―በግል ድርጅት የተካሄደ የጂኦቴክኒክ ሙከራ ከጎንድዋና ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ወርክሾፕ አጠገብ ለሙከራ ስራችን የተመቻቸ ቦታ መኖሩነረ ጎብኝተናል። እንደሚታወቀው በጂኦቴክኒክ የሙከራ ስራ የሚሳተፉት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ባለመሆናቸው ስራውን አብሮ የሚሰራ ተቋም በማፈላለግ ሂደት አቶ ወንዲሙ ይህንን ከጎንድዋና ኢንጂነሪንግ ተቋም ከሚመራው ሰው ጋር ብዙ ሀሳቦችን ተለዋውጠዋል፤በዚህም […]
ጎንደዋና ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. ክፍል 1 ―የ CBR ቅርጽ በእደ ጥበብ ባለሙያዎች የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የስራ ባልደረባ እንዲሁም የፕሮጄክቱን የሙከራ ስራዎች ከሚቆጣጠሩት ከአቶ ወንዲሙ ጋር በመሆን በአፈር ስር ያሉትን እና የመንገድ ላይ ቁሳቁሶች ጥንካሬን ለመገምገም ለምንጠቀምበት የጂኦቴክኒካል ሙከራ / CBR ሙከራ/ የሚያስፈልጉትን የCBR መያዣ ቅርጽ ለማግኘት ጎንደዋና ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ […]
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ /ካምፓሱ/ በጣም ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ የሙከራዎች ስራዎችን ለማከናወን በጊቢው ውስጥ ብዙ ጊዜ በእግራችን እንዟዟራለን፤ ታዲያ በእግራችን ስንዟዟር በብዙ ቀለም ያሸበረቁ ፍጥረታትን ማግኘት የተለመደ ነው። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡