የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ /ካምፓሱ/ በጣም ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ የሙከራዎች ስራዎችን ለማከናወን በጊቢው ውስጥ ብዙ ጊዜ በእግራችን እንዟዟራለን፤ ታዲያ በእግራችን ስንዟዟር በብዙ ቀለም ያሸበረቁ ፍጥረታትን ማግኘት የተለመደ ነው።