news የአጭር ጊዜ ስልጠና፤አዲስ ቪዲዮ Published 2023年1月10日 የ2022 የአጭር ጊዜ ስልጠና ፕሮግራምን የሚያጠቃልል አዲስ ቪዲዮ በፕሮጀክቱ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይገኛል። የቃለ መጠይቁን ቪዲዮ እዚህም ማግኘት ትችላላችሁ።
Published 2023年5月11日 ፕሮፌሰር ኪሙራ በአ. አ.ሳ. ቴ. ዩ. ያደረጉት ቁልፍ ንግግር / Keynote/ 7ኛው ዓመታዊ የምርምር ኮንፈረንስ “ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ/ Innovation /ለኢንዱስትሪ” በሚል መሪ ሃሳብ ከግንቦት 4-5 ቀን 2023 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ […]
Published 2022年10月31日 3ኛው የMNGD አለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት ተካሄደ 3ኛው የMNGD አለምአቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት በጥቅምት 28/ 2022 በበየነመረብ (ከ16፡00JST~/10፡00 EAT~)ተካሂዷል። በአውደ ጥናቱ ላይ በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ትምህርታቸውን በመከታታል ላይ ያሉ […]
Published 2020年12月8日 “የመስክ ሪፖርት 018” እንዲለጠፍ ተደርጓል የፕሮጀክቱ አባላት ከአዲስ አበባ በመኪና ሁለት ሰዓት ርቆ የሚገኝን የእርሻ ቦታ ጎበኙ። የእርሻ ቦታው ብዙውን ጊዜ የሐሰት ሙዝ ተብሎ የሚጠራውና የሙዝ ዛፍ […]
Published 2020年10月8日 “የመስክ ሪፖርት 013” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 013】 የኢትዮጵያ ምግብ ዝግጅት – በቅመም የበለጸገ ወጥ ረዥም የስራ ጉዞ በምናደርግበት ጊዜ በእየለቱ የምንመገባቸው ምግቦች ለህይወታችን ደስታን ካጎናጸፉን ውስጥ […]