የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የአጭር ጊዜ ስልጠና ቃለ-መጠይቆች

የMNGD ፕሮጀክት 2022 የአጭር ጊዜ ስልጠና ፕሮግራም አጠናቀው አስሩ ተሳታፊዎች በሰላም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።

የዝህ አመት/የዘንድሮው/ ተሳታፊዎች…

ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ዶ/ር ፍፁም ተስፋዬ፣ ዶ/ር ኤሊያስ አሰፋ፣ ዶ/ር ግርማ ጎንፋ፣ አቶ በላቸው ገብረወልድ፣ አቶ ይታዩ እሸቴ እና አቶ አየነው ይሁኔ ሲሆኑ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ዶ/ር ኩሴ ጉዲሼ እና ዶ/ር ኢሊያስ አለሙ እንድሁም ከኢትዮጵያ መንገድ አስተዳደር ደግሞ አቶ አስመራ ናሲር እና ወ/ሮ እህተበዛሁ ንጉሴ ናቸው፡፡

ይህ በመጨረሻው ቀን ከእያንዳንዱ ተሳታፊ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ነው።

የግለሰብ ቃለመጠይቆች ቪዲዮዎች በአባላት መግቢያ ገጽ ላይም ይገኛሉ።
→MNGD ፕሮጀክት የዩቲዩብ ቻናል