news የአጭር ጊዜ ስልጠና፤አዲስ ቪዲዮ Published 2023年1月10日 የ2022 የአጭር ጊዜ ስልጠና ፕሮግራምን የሚያጠቃልል አዲስ ቪዲዮ በፕሮጀክቱ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይገኛል። የቃለ መጠይቁን ቪዲዮ እዚህም ማግኘት ትችላላችሁ።
Published 2022年6月21日 “የመስክ ሪፖርት 039″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት ክፍል 1 ከተመራማሪ ማትሱኩማ እና አቶ ወንዲሙ ጋር በመሆን የሙከራ ጥንቅር ለመቀላቀል እና ትንታኔለመስጠት የሚረዳንን የኤክስሬይ ዲፍራክሽን […]
Published 2020年11月27日 “የመስክ ሪፖርት 017” እንዲለጠፍ ተደርጓል ወደ ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ በሚወስደው መንገድ የፕሮጀክቱ አባላት በመንገዱ ብዙ ከብት አጋጠማቸው ፡፡ በዞኑ ከብት ፣ በጎች ወይም ፍየሎችን የሚያረቡ በርካታ […]
Published 2022年10月7日 “የመስክ ሪፖርት 050″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል በእንሰቱ መጠን እጅግ ተገርመን ነበር። የዞማ ሙዚየም እንደ ጥብቅ የእፅዋት/የአትክልት ቦታ ነበር። አየሩ ጥሩ እና ዘና የሚያደርግ ነበር። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ […]
Published 2022年5月18日 አዲስ ህትመት ”ZAIRAICHI 5” የMNGD ልዩ እትም ቅጽ 03፤ ” ለዓለም አቀፍ ልማት ሁሉን አቀፍ ግንኙነትን መፍጠር” በሚል ርዕስ ታትሟል፡፡ ・Cover and Contents etc. ・HOW IS […]