fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 047″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል Published 2022年9月15日 መስከረም 4፣ 2022 አዲስ አበባ ( ፎቶ በሃጊዋራ) ወደ ኢትዮጵያ መመለስና የቡናው መዓዛ ከነሐሴ ወር መጨረሻ ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ የምርምር ሥራዬን እንደገና ጀምሬያለሁ። ለእናንተ ወደ ለመዳችሁት የስራ ቦታ መመለሳችሁን የሚያስገነዝባችሁ ምን እንደሆነ ባለውቅም ለእኔ ግን ብዙውን ጊዜ የአከባቢው መዓዛ/ሽታ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የቡና ጢስ እና መዓዛው ሁል ጊዜም ከሩቅ ይቀበሉኛል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2022年12月16日 የአጭር ጊዜ ስልጠና: የCAAS ዳይሬክተርን ጉብኝት የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኩሴ እና ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኤሊያስ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ታካሃሺ ጋር በጂንካ ዩኒቨርሲቲ […]
Published 2020年10月14日 “የመስክ ሪፖርት 014” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 014】 የኢትዮጵያ የተፈጥሮ የመሬት አቀማመጥ ተራራማ ነው፡፡ ከአንድ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ በሚጓዙበት ጊዜ ከተሸከርካሪ በመስኮት ወደ ውጭ በሚመለከቱበት ጊዜ […]
Published 2019年9月21日 1ኛው አአሳቴዩ ለህዝብ የተደረጉ ትምህርታዊ ገለጻ በጂኦ ቴክኒካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያው ለህዝብ የተደረገ ገለጻ መስከረም 6 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ባለ ቀዩ ምንጣፍ አዳራሽ ተካሄዶ […]
Published 2022年2月15日 ማህበራዊ ነክ ጉዳዮች የተመለከቱ ተከታታይ ትምህርታዊ መድረኮች ረቡዕ መጋቢት 2 ቀን 2022 አ.አ ከ16፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) “Lifelong & Fieldwork IV” በሚል ርእስ መንገድ ፕሮጀክት እና “Higher education and […]