የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የባለድርሻ አካላት ቃለ ጉባኤ ፈረሙ

በሴምተበር 26/01/2011 በተደረገው የፕሮጀክቱ ባለድርሻ አካላት ሰብሰባ ቃለ ጉባኤው ተፈርሟል፡፡ የመንገድ ፕሮጀክት በጋር የተመሰረተው በJICA እና JST ሲሆን ይህም የጃፓን የልማት ድጋፍ (ኦዲኤ) እና ተወዳዳሪ የምርምር ፈንደ ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ፕሮጀክት ድጋፍ ነው፡፡ በኢትዮጵያ በኩል የፕሮጀክቱ አቻ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አና ጂንካ ዮንቨርሲቲ ናቸው፡፡ የጃፓን አቻ ከኪዮቶ ዩንቨርሲቲ፣ ከሚያዛኪ ዩንቨርሲቲ፣ ከኢሂሜ ዩንቨርሲቲ፣ እና ናጎያ የቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ናቸው፡፡