የአየር ሁኔታ /ሜትሮሎጂ/ ምልከታ መሳሪያ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ተተክሏል፡፡ በስዕሉ የምትመለከቱት ከመሳሪያው መረጃ የሚገኝበትን መንገድ ነው።
(ትኩስ መረጃን እዚህ ከማይክሮ ጣቢያ ዳታ ሎገር ያግኙ)
በአየር ሁኔታ መመልከቻ መሳሪያው ስር የሚታየው የውሃ ኩሬ ሳይሆን በጊዚያዊነት በተፈጠረ የውሃ ቧንቧ ችግር ምክንያት የተፈጠረ ሲሆን አሁን ግን ችግሩ ሙሉ ለሙሉ ተፈትቷል፡፡.