የኢዥያ-ጃፓን የትብብር ስብሰባ በባለድርሻና አጥኝዎች ኤዥያ ሀገራት የአካባቢ ችግርን ለመቀነስ 2ኛ የአካባቢ ችግር ለመቀነስ የዘርፈ ብዙ ትምህርት ጥናትና ትግበራ በ2/04/2011 በሂልተን ናይፒያደው፣ በማያንማር ስብሰባ ተካሄዶል፡፡ ፕሮፌሰር ሂዳኪ ያሱሀራ(የሳይንስና ምህንድስና ድህረ ምረቃ ት/ቤት፣ ኢሄም ዩንቨርሲቲ) ስለ አለም አቀፍ ዕድገት ድህረ ትስስር መፍጠርና የመንገድ ፕሮጀክት ላይ አብይ ማብራረሪያ እና አቋም አቅርቦል፡፡ 250 በላይ ዋናዋና የባለድርሻ አካላት፣ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ተመራማሪዎች የተከበሩ ዩ ኦህን ዊን፣ ያማያንማር የተፈጥሮ ሀብት እና አካባቢ ጥበቃ ሚኒስቴር በሲሚናሩ ጨምሮ ተካፍሎል፡፤