የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 026″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

 ግንቦት 20፣ 2022፣ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ/አ.አ.ሳ.ቴ፣ዩ/ (ፎቶ በሃጊዋራ)

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አአስቱ)  ቅጥር ጊቢ በጣም ሰፊ የሆነና ትላልቅ አዲስ   ሕንፃዎች ለመገንባት በቂ ቦታ ያለው ጊቢ ነው። የአዲሱ ህንጻ ግንባታ ስጠናቀቅ የእኛንም ቤተ ሙከራ  ወደዚህ አዲስ የምርምር ህንጻ ለመሸጋገር እቅድ ተይዟል፡፡

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡