የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አአስቱ) ቅጥር ጊቢ በጣም ሰፊ የሆነና ትላልቅ አዲስ ሕንፃዎች ለመገንባት በቂ ቦታ ያለው ጊቢ ነው። የአዲሱ ህንጻ ግንባታ ስጠናቀቅ የእኛንም ቤተ ሙከራ ወደዚህ አዲስ የምርምር ህንጻ ለመሸጋገር እቅድ ተይዟል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 026″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል