የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 025″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

ግንቦት 19፣ 2022 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ፎቶ በሃጊዋራ)

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት መዕከል የሚገኘውን የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጽህፈት ቤትን ጎብኝተናል።

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡