የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

ፕሮፌሰር ማኮቶ ኪሙራ በአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ፐብሊክ ሌክችር ሰጥተዋል ።

ሁለተኛው ፐብሊክ ሌክችር “ከአፍሪካ ምን እንማራለን፡ አሁን ምን እናድርግ” በሚል በአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል ኪዩቶ ዩንቨርሲቲ በ20/3/2012 በፕሮፌሰር ማኮቶ ኪሙራ በአፍሪካ መስክ የህብረተሰብ አቀፍ የመንገድ ማሻሻል ቴክኖሎጂ አተገባበር ላይ ማብራሪያ ትምህርት ተሰጥቷል፡፡ ፍላጎት ያላቸው አካላት ከስር ባለው የድህረገጽ አድራሻ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

Public Lecture of Center for African Area Studies, Kyoto University