【የመስክ ሪፖርት 009】 የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች – ስፔሻል ፉል ከዚህም በተጨማሪ የባህላዊ ምግቦች በጂንካ አካባቢ በሚገኙ ምግብ ቤቶች ውስጥ ይገኛሉ፡፡ አቦካዶ፣ እንቁላል ቁጭቁጭ፣ ቲማቲም፣ ቃሪያና ሽንኩርት ከአተር/ባቄላ ከሚዘጋጅ የሽሮ ወጥ ጭምር ይገኛል፡፡ እነዚህን በማዋሃድ/በማቀላቀል እና በዳቦ ይበላሉ ፡፡ ምግቡ እጅግ የሚያቃጥል እና ቅመም የበዛበት እንዲሁም ሃይል ሰጪ ነው፡፡ *በዚህ ጉዳይ […]