【የመስክ ሪፖርት 005】
በዶርዜ ህዝብ እንዲህ አይነቱ ባህላዊ ምግብ ካሉት ባህላዊ ምግቦች ውስጥ አንዱ ሲሆን “ቆጮ” ተብሎ የሚጠራውም ነው፡፡ ከእንሰት ስታርች የሚዘጋጅ ወፈር ያለ ዳቦ/ቂጣ ነው፡፡ እኔም በማርና በቆጭቆጫ ቀምሼዋለሁ/በልቼዋለሁ፡፡