fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 004” እንዲለጠፍ ተደርጓል Published 2020年6月25日 【የመስክ ሪፖርት 004】 ህዳር 2011 ዓ.ም፡፡ ውሰት ፎቶ በካኔኮ የውሰት መንደር አጠቃላይ እይታ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2020年9月2日 “የመስክ ሪፖርት 011” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 011】 በአንድ ተራራ ላይ አንድ አረጋዊ የሽመና ስራን ሲሰሩ ይታያሉ፡፡ እርሳቸው በእጃቸው የአካባቢውን ልብስ ከጥጥ ይሽምናሉ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ […]
Published 2020年8月5日 “የመስክ ሪፖርት 009” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 009】 የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች – ስፔሻል ፉል ከዚህም በተጨማሪ የባህላዊ ምግቦች በጂንካ አካባቢ በሚገኙ ምግብ ቤቶች ውስጥ ይገኛሉ፡፡ አቦካዶ፣ እንቁላል […]
Published 2021年1月6日 “የመስክ ሪፖርት 019” እንዲለጠፍ ተደርጓል በደቡብ ኢትዮጵያ በጂንካ ከተማ ዙሪያ በመስክ ሥራ ወቅት የፕሮጀክቱ አባላት በርካታ የእሬት ተክል አይነቶች ተመልክተዋል ፡፡ የአከባቢው ሰዎች ይህን የእሬት ተክል ጭርት […]
Published 2022年2月15日 ስለ መስክ ስራ በኢትዮጵያ በጠረጴዛ ዙሪያ የተደረገ ዉይይት ቅዳሜ መጋቢት 12 ቀን 2022 አ.አ ከ17፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) በ “Innovative Africa Channel, Kyoto” በተሰኘዉ መድረክ ላይ ስለ መስክ ስራ በኢትዮጵያ […]