የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

ሴሉሎስ መሰረት ያደረገ ተጨማሪ አፈር፣ ሴልድሮል ማሳያ

ፕሮፌሰር ዮሺኖሪ ፉኩባያሺ አፈር ላይ የሚጨመር የማረጋጊያ ዘዴ፣ ሴልድሮል አሳይቶል፡፡ የፕሮጀክቱ አቻ የJICA እና JST ሰራተኞችንና የኢትዮጵያ አቻ ጨምሮ የመንገድ ፕሮጀክት ስለአቀደው ከአካባቢው ከሚገኙ ዕጽዋት ስለሚመረቱ የአፈር ጭማሪዎች ላይ ጥልቀት እውቀት እንዲኖራቸዉ አድርገዋል፡፡

ሴሊሎስ መሰረት ያደረገ አፈር ጭማሪ፡፡ ሴሌድሮል ውሃን በመምጠጥ የሚስፋፋ አፈርን ያረጋጋል፡፡