ማህበረሰብን ማእከል ያደረገ የመስፋፋት ባህሪ ያለው የጥቁር አፈር (መረሬ) ችግር የሚፈታ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሞዴሎችን ማዘጋድት
1: የሙከራ ግንባታ
በደቡብ ኦሞ ዞን የተ ፈጠሩ የመንገድ አደጋ ክስተቶች እና እስካሁን የተደረጉ የመከላከል እርምጃዎች መረጃ ለማሰብሰብ ፡፡
2: ማህበራዊ ተፈፃሚነት
ችግር ባለባቸው የአፈር አይነቶች ላይ የተመሰረቱ መንገዶች አፈርን የሚያሻሽሉ የጥገና ዘዴዎችን ማጎልበት
3: ማኑዋል እና መመሪያዎች
ችግር ባለው አፈር የግንባታ እርምጃዎችና የመንገድ ጥገና፣ የአስተዳደር ስርዓትና የትግበራ ሞዴል ማዘጋድት ፡፡
አባል
ካኔኮ ሞሬ(ዋና አስተባባሪ)