የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

ይዘት 1፡- የጂኦ ቴክኒካል ጥናትና ምርምር

በሴሉሎስ ላይ መሰረት ባደረገ የአፈር ጭማሪ በመጠቀም የመስፋፋት ባህሪ ያለው የጥቁር አፈር (መረሬ) ችግር ማሻሻያ ዘዴን ማብራራት፡፡

1: ችግር ያለባቸው የአፈር ኣይነቶች የማዕድን ፊዚካልና ሜካኒካል ስብጥር ባሕሪያትን መረዳት።

2: ጥቅም ላይ ከዋለው ወረቀት የተገኘ ጥሩ የሴሉሎስ ንጥረ ነገር ችግር ባለባችው የአፈር አይነቶች የማከም አቅም ማረጋገጥ። የትግበራ ዘዴውን ማደራጀት።

3: ሀገር በቀል ከሆኑ እፅውት የተሠሩ አዳዲስ የተሻሻሉ የአፈር ተጨማሪዎች የአጠቃቀም ዘዴን ማደራጀት ።

4: ሴሉሎስ መሠረት ባደረጉ የአፈር ጭማሪዎች ችግር ያለባቸው የአፈር ኣይነቶችን የማሻሻል ዘዴ ማብራራት፡፡

 

አባል

ፉኩባያሺ ዮሽኖሪ (ዋና አስተባባሪ)

ኪሙራ ማኮቶ

ሰዋሙራ ያሱዎ

ኢዋኢ ሂሮማሳ

ሚያዛኪ ዪሱኬ