fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 050″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል Published 2022年10月7日 ጥቅምት 2፣ 2022፣ የዞማ ሙዚየም፣ ፎቶ በኪዶ(በእውነቱ ከማትሱኩማ የተወሰደ ፎቶ ነው) በእንሰቱ መጠን እጅግ ተገርመን ነበር። የዞማ ሙዚየም እንደ ጥብቅ የእፅዋት/የአትክልት ቦታ ነበር። አየሩ ጥሩ እና ዘና የሚያደርግ ነበር። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2022年2月15日 ማህበራዊ ነክ ጉዳዮች የተመለከቱ ተከታታይ ትምህርታዊ መድረኮች ረቡዕ መጋቢት 2 ቀን 2022 አ.አ ከ16፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) “Lifelong & Fieldwork IV” በሚል ርእስ መንገድ ፕሮጀክት እና “Higher education and […]
Published 2020年11月27日 “የመስክ ሪፖርት 017” እንዲለጠፍ ተደርጓል ወደ ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ በሚወስደው መንገድ የፕሮጀክቱ አባላት በመንገዱ ብዙ ከብት አጋጠማቸው ፡፡ በዞኑ ከብት ፣ በጎች ወይም ፍየሎችን የሚያረቡ በርካታ […]
Published 2020年5月11日 በጂንካ ዩኒቨርስቲ እና የጥናት ፕሮጀክቱ የእድገት አጋሮች ጥምረት ኩባንያ ጂንካ ዩኒቨርስቲ ከፕሮጀክቱ አስፈጻሚዎች አንዱ በመሆኑ በጋራ በመሆን ስለሚሰራው የምርምር ፕሮጀክት አስተዋውቆ ነበር፡፡የእድገት አጋሮች ጥምረት የጃፓን ኩባንያ ሲሆን ከጂንካ ዩኒቨርስቲ ጋር በገባው […]
Published 2020年7月6日 “የመስክ ሪፖርት 005” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 005】 በዶርዜ ህዝብ እንዲህ አይነቱ ባህላዊ ምግብ ካሉት ባህላዊ ምግቦች ውስጥ አንዱ ሲሆን “ቆጮ” ተብሎ የሚጠራውም ነው፡፡ ከእንሰት ስታርች የሚዘጋጅ […]