fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 025″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል Published 2022年5月25日 ግንቦት 19፣ 2022 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ፎቶ በሃጊዋራ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት መዕከል የሚገኘውን የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጽህፈት ቤትን ጎብኝተናል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2022年6月15日 “የመስክ ሪፖርት 036″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል ለ XRD እና SEM ናሙና ዝግጅት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ.) የሙከራ ስራዎችን በኃላፊነት የሚመሩት አቶ ወንዲሙ ለኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) እና […]
Published 2022年6月17日 “የመስክ ሪፖርት 038″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል የእንጀራ ሊጥ አረፋዎች እና ጋጋሪዎቹ/አርቲስቶቹ/ እንጀራ የኢትዮጵያ ዋና ምግብ ነው። እንጀራ ለመጋገር በማቡካት ሂደት የሚፈጠሩት አረፋዎች ታዲያ የጥሩ ኢንጀራ ምልክተ ተደርገው ይወሰዳሉ፡፡ይህንን […]
Published 2023年2月7日 ማህብረሰቡን ያሳተፈ የመንገድ ጥገና ስራ በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ በታህሳስ 2019 በፕሮጀክቱ በተሰራ መንገድ ላይ ያጋጠመን የመንገድ ብልሸት እ.ኤ.አ. በህዳር 2022 የአካባቢው ሰዎችን በማሰተፍ መጠነኛ ጥገና በማድረግ የመንገድ ማሻሻያ ስራ ተካሂዷል፡፡ […]