news በጂንካ እየተካሄደ ያለዉ የማህበራዊ ምርምር ሪፖርት Published 2022年1月5日 ከሐምሌ 2021 አ.አ ጀምሮ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተዋቀረዉ የጥናት ቡድን በፕሮፈሰር ጌብሬ መሪነት በጂንካ የማህበራዊ ሳይንስ ምርምር ማድረጉን ቀጥሏል። ሪፖርት (PDF)
Published 2021年3月22日 “የመስክ ሪፖርት 020” እንዲለጠፍ ተደርጓል ወደ አዲስ አበባ መልስ የጃፓን ተመራማሪዎች ለአንድ ዓመት ውደ ኢትዮጵያ ሳይመጡ ቆይተው፥ አሁን አንዱ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል ፡፡የመጀመሪያ ተግባሩም ለፕሮጄክቱ ቁልፍ […]
Published 2018年9月18日 የመንገድ ፕሮጀክት አባላት በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ጎበኙ የመንገድ ፕሮጀክት አባላት በመስከረም 2012 በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ጎብኝተዋል፡፡ የቡድን አባላቱ የመስፋፋት ችግር ያለበት ጥቁር አፈር (መረሬ) […]
Published 2022年6月3日 “የመስክ ሪፖርት 029″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ /ካምፓሱ/ በጣም ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ የሙከራዎች ስራዎችን ለማከናወን በጊቢው ውስጥ ብዙ ጊዜ በእግራችን እንዟዟራለን፤ ታዲያ […]
Published 2022年10月7日 “የመስክ ሪፖርት 050″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል በእንሰቱ መጠን እጅግ ተገርመን ነበር። የዞማ ሙዚየም እንደ ጥብቅ የእፅዋት/የአትክልት ቦታ ነበር። አየሩ ጥሩ እና ዘና የሚያደርግ ነበር። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ […]