የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

በጂንካ ዩኒቨርስቲ የምርምር ስፍራ/ሳይት/ቦታ የተደረገ ምርምር

መስከረም 2012 ዓ.ም፡፡ ጂንካ ዩኒቨርስቲ፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ በጂንካ ዩኒቨርስቲ የአፈር ማረጋጊያ የረዥም ጊዜ የሙከራ ተግባር መፈጸሚያ የላብራቶሪ ምርምር ጣቢያ ተቋቁሟል፡፡ በዚህ የምርምር ጣቢያ ግንባታ ለእኛ ድጋፍ ላደረጉልን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን!

በተመራማሪዎቹ መካከል በተደረጉት ውይይቶች የምርምር ጣቢያ የሚቋቋምበት ቦታ የት እንደሆነ የመስፋፋት ችግር ያለበት የጥቁር አፈር (መረሬ) ፍለጋ ትደርጎ ነበር፡፡
በራሳችን የእንጨት ቋሚዎችን እንሰራለን፡፡
ባደረግነው ጠንካራ ጥረት አንድ ባለአራት ጎን ወስነን ሰርተነዋል፡፡
በታረሰው መስክ ውስጥ የፔፐር ቤዝድ ማቴሪያል አይነት ቀብረናል፡፡
የተቋቋመው ጣቢያ/ሳይት የጸሐይ ብርሃን እንዲያሳልፍ ተደርጎ ነው፡፡