fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 008” እንዲለጠፍ ተደርጓል Published 2020年7月29日 【የመስክ ሪፖርት 008】 ጥቅምት 2011 ዓ.ም፣ ጂንካ፣ ፎቶ በካኔኮ የመንገድ የፕሮጀክት ተባባሪ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ገብሬ በጂንካ ዩኒቨርስቲ የቅበላ ስነ ስርአት ላይ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2022年6月17日 “የመስክ ሪፖርት 038″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል የእንጀራ ሊጥ አረፋዎች እና ጋጋሪዎቹ/አርቲስቶቹ/ እንጀራ የኢትዮጵያ ዋና ምግብ ነው። እንጀራ ለመጋገር በማቡካት ሂደት የሚፈጠሩት አረፋዎች ታዲያ የጥሩ ኢንጀራ ምልክተ ተደርገው ይወሰዳሉ፡፡ይህንን […]
Published 2020年7月6日 “የመስክ ሪፖርት 005” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 005】 በዶርዜ ህዝብ እንዲህ አይነቱ ባህላዊ ምግብ ካሉት ባህላዊ ምግቦች ውስጥ አንዱ ሲሆን “ቆጮ” ተብሎ የሚጠራውም ነው፡፡ ከእንሰት ስታርች የሚዘጋጅ […]
Published 2022年5月24日 “የመስክ ሪፖርት 024″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል ከጃፓን ለባህል መሰረት ድጋፍ ፕሮጀክት (GCGP ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ እድሳት የተደረገለትን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት መዕከል የሚገኘውን ራስ መኮንን […]
Published 2019年9月30日 በጂንካ ዩኒቨርስቲ የምርምር ስፍራ/ሳይት/ቦታ የተደረገ ምርምር መስከረም 2012 ዓ.ም፡፡ ጂንካ ዩኒቨርስቲ፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ በጂንካ ዩኒቨርስቲ የአፈር ማረጋጊያ የረዥም ጊዜ የሙከራ ተግባር መፈጸሚያ የላብራቶሪ ምርምር ጣቢያ ተቋቁሟል፡፡ በዚህ የምርምር […]