የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 007” እንዲለጠፍ ተደርጓል

【የመስክ ሪፖርት 007】

ነሐሴ 29 ቀን 2011 ዓ.ም፣ አርባ ምንጭ፣ ፎቶ በሚያዛኪ

የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ – የሃይቅ አሳ –

ይህ በአርባምንጭ ውስጥ የደረቀ የሃይቅ አሳ የባህላዊ ምግብ ነው፡፡
ምን እንደሚመስል ተመልከቱት!
ጣእሙ ብዙም አይደለም የዚህም ምክንያት የሃይቅ አሳ በመሆኑ ነው፡፡  ቢሆንም ግን ጥቂት የሎሚ ጭማቂ ሲጨመርበት ጣፋጭ ይሆናል፡፡

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡