የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የመንገድ ፕሮጀክት ቡድን የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ሲቪል ኢንጅነሪንግ ላብራቶሪ ጎብኝተዋል፡፡

ፕሮፌሰር ማኮቶ ኪሙራ እና ፕሮፌሰር ዮሺኖሪ ፉኩባያሺ የመንገድ ፕሮጀክት ቡድን የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ሲቪል ኢንጅነሪንግ ትምህርት ቤት ላብራቶሪን ጉብኝተዋል፡፡ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ሲቪል ኢንጅነሪንግ ትምህርት ቤት በኢትዮጵያ የፕሮጀክት አስተናጋጅና ተግባሪ የኤጀንሲ ነው፡፡ በተጨማሪም ለፕሮጀክቱ የቢሮ ቦታን ያመቻቻል፡፡ በርከት ያሉ የኢኒስቲትዩቱ ተመራማሪዎችም በትግበራው ላይ ለመሳተፍ አቅደዋል።