የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የመጀመሪያው በጋራ የተዋቀረ ኮሚቴ ስብሰባ በ04/022012 በአዲስ አበባ ተዘጋጀ፡፡

የመስፋፋት ችግር ያለበት ጥቁር አፈር (መረሬ) ምክንያት የሚደርሰውን የመንገድ አደጋ ለመቀነስ ከዕጽዋት ከሚገኙ የአፈር መጨመሪያ ንጥረ ነገሮች ማበልጸግና ማከናወን ፕሮጀክት የመጀመሪያ በጋር የተዋቀረው ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡
መርሀ ግብር፡ በ04/02/2012 (3፡30 እስከ 9፡30)
ቦታ፡ ሳፋየር ሆቴል፣ አዲስ አበባ