የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (መስከረም 2012 ዓ.ም) ተከታታይ ምርምሮች መጀመር

ጃፓናዋያን ተመራማሪዎችና የሁለተኛ ዲግሪ ወይም የማስተርስ ኮርስ የሚከታተሉ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የመስፋፋት ችግር ያለበት የጥቁር አፈር (መረሬ) ፊዚካላዊ ባህሪያትን ላይ ምርምር ጀምረዋል፡፡