የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 055″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

ታህሳስ 5፣ 2022 የሃንሺን የፍጥነት መንገድ የመሬት መንቀጥቀጥ ሙዚየም (ፎቶ በኪሙራ ቤተ ሙከራ ውስጥ ባሉ ተማሪዎች)

የስልጠና ተሳታፊዎቹ በታላቁ ሃንሺን-አዋጂ የመሬት መንቀጥቀጥ ሙዝያም ውስጥ ስለ ድልድዮች ጉዳት እና መንስኤ ተምረዋል። የስልጠና ተሳተፊዎቹ ቪዲዮዎቹን እና ኤግዚቢሽኑን በትኩረት የተመለከቱ እና በጋለ ስሜት ጥያቄዎችን የጠየቁ ሲሆን፤ ከመሬት መንቀጥቀጡ በኋላ  ጠፍጣፋ ድልድይ  ወደ ትልቅ የተራራ ቅርጽ ተቀይሮ ሲያዩ ፊታቸው ተቀይሮ በላማመን “ትቀልደለህ? በማለት ጠይቀውኛል፡፡

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡