የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 006” እንዲለጠፍ ተደርጓል

【የመስክ ሪፖርት 006】

ነሐሴ 28 ቀን 2011 ዓ.ም፣ አርባምንጭ፣ ፎቶ በማትሱኩማ

ከአዲስ አበባ ወደ ጂንካ ከሚወስዱት መንገዶች አንዱ መንገድ ላይ ከእኛ የፕሮጀክት ሳይቶች አንዱ የሚገኘው አርባምንጭ ውስጥ ነው፡፡ ይህ የአርባምንጭ ከተማ ትልቅ ሃይቅ ሲሆን በዝናባማ ወቅት መስኩ በሙሉ በአረንጓዴ እጽዋት የተሞላ ነው፡፡

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡