fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 003” እንዲለጠፍ ተደርጓል Published 2020年6月8日 【የመስክ ሪፖርት 003】 መስከረም 23፣ አአሳቴዩ፣ ፎቶ በኢዋይ የኢትዮጵያን አዲስ አመት በአል አከባበር የሚያበስር አደይ አበባ፡፡ ይህም አበባ “አዴይ አበባ” ተብሎ ይጠራል *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2022年1月5日 በጂንካ እየተካሄደ ያለዉ የማህበራዊ ምርምር ሪፖርት ከሐምሌ 2021 አ.አ ጀምሮ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተዋቀረዉ የጥናት ቡድን በፕሮፈሰር ጌብሬ መሪነት በጂንካ የማህበራዊ ሳይንስ ምርምር ማድረጉን ቀጥሏል። ሪፖርት (PDF)
Published 2022年10月6日 21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ 21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2022 ተካሂዷል። የSATREPS-MNGD ፕሮጀክት አባል ፕሮፌሰር ሺጌታ […]
Published 2020年5月1日 “የመስክ ሪፖርት 001” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 001】 ፈረስ አንዱ የመጓጓዣ ዘዴ ነው፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2022年6月29日 “የመስክ ሪፖርት 045″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ካፌ የተለመደው ውይይት የሚደረግበት ቦታ በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ ቡና እየጠጡ የሚያወጉበት ብዙ ምቹ ቦታዎች አሉ። በእነዝህ ቦታዎች ብዙ ጊዜ […]