የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የማስጅመሪያ ስብሳባ በ17/08/2011 በአዲስ አበባ

በጋራ የተዋቀረ ኮሚቴ (ጄሲሲ) የመጀመሪያው ስብሰባ የተዘጋጀው በኦክቶበር 04/02/2012 በአዲስ አበባ ነው፡፡
በመጀመሪያ በጋር የተዋቀረው ኮሚቴ ችግር ባለባቸው አፈር ላይ የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ከዕጽዋት የተገኙ አፈር ጭማሪ ማበልጸግና ማከናወን ፕሮጀክት የመጀመሪያ ስብሳባ በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡
መርሀ ግብር፡ በ17/08/2011 (3፡30 እስከ 7፡00)

PDF >>