የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የመንገዶች ባለስልጣን አባላት የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንትን ጎበኙ።

ሕዳር 16 ቀን 2012 ዓ.ም.
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የመንገዶች ባለስልጣን አባላት የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንትን ጎበኙ።

ፕሮፌሰር ካኔኮ የመንገድ የፕሮጀክቱን አካል የሆነውን ይዘት 3ን የስራ ሂድት በአፍሪካ ጥናት ማእከል፣ ኪዮቶ ዩንቨርሲቲ አቅርበዋል፡፡ ከማብራሪያ በኋላ ተካፋዮቹ አሳብና መረጃ ልውውጥ ተቀያይረዋል፡አቀራረባቸውም በዶ/ር አዳነ አብርሃም (የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ) ዶ/ር ብሩክ አዳነ (የኤኤኤስቲዩ የኢንዲነሪንግ ፋካሊቲ ዲን) ዶ/ር መሳይ ዳንሄል (የኤኤኤስቲዩ አቀናጅ) እና ወ/ሪት ሂሩት ዮሐንስ (የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ) ባሉበት ተደርጓል፡፡

በፕሮፌሰር ካኔኮ የመንገድ ፕሮጀክት 3ኛ ይዘት የስራ ሂድት አገላለፅ ስነ-ስርዓት፣