የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሚዚያኪ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት (ሕዳር 2012 ዓ. ም.)

የአየር ንብረት ዳታ መለኪያ የሚውሉ መሳሪያዎች ፣ በእጅ የሚያዝ የማጥለቅያ መለኪያና መሞከሪያ እና የካሊፎርኒያ ቤሪንግ ሬሽዮ መለኪያ (Californian Bearing Ratio (CBR)) ላይ በመስክ ሙከራና ስልጠና በሚያዛኪ ዩንቨርሲቲ ሦስት የጂንካ ዩንቨርሲቲ ሌክቸረሮች ተካፍለዋል፡፡
አቶ አርጋቸው ቦቸና ኢሊሲ አቶ ካሳሁን የማነህ ብርሃኑ እና አቶ መላኩ ማቴዋስ መልከቶ ናቸው፡፡ በተጨማሪም የኦዙጊ ሽታክ የጅብ ጥላ እርሻ እና የኪባና ሳይንስ እርሻን ጣቢያ ጎብኝተዋል፡፡ እንዲሁም በጃፓን የእርሻ ፍለጋ እና አካባቢ ጥናት ተምረዋል፡፡

 

 

 

ህዳር 8 (3፡30) የኢንጅነሪግ ፋካሊቲ፣ ሚያዛኪ ዩንቨርሲቲ በጂንካ ዩንቨርሲቲ የሙከራ ዕቅድ ገለፃና በምርምር ቦታው ላይ ስልጠና ተደርጓላቸዋል፡
ህዳር 8 (4፡30 ጠዋት) የተሸከርካሪ ሞዴል ሙከራ በሚያዛኪ ዩንቨርሲቲ ሀ. በእጅ የሚያዝ የጠለቃ ሙከራ እይታ

 

 

 

 

 

 

 

 

ካሊፎርንያ ቤሪንግ ሬሽዮ ( Californian Bearing Ratio (CBR)) ሙከራ ማሳያ
ህዳር 8 (ከሠዓት) የኦሱጊ ሺታኬ እርሻ ጉብኝት

 

 

 

 

 

 

 

 

ህዳር 9 (3፡30 ጠዋት) የአየር ንብረት ጣቢያ አገጣጠም ዕይታ
ህዳር 9 (5፡30 ጠዋት) የኪባና እርሻ ሳይንስ ጉብኝት

 

 

 

 

 

 

 

 

ህዳር 9 (ከሰዓት በኋላ) የዳታ መረጣ ልምምድ