የአየር ሁኔታ /ሜትሮሎጂ/ ምልከታ መሳሪያ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ተተክሏል፡፡ በስዕሉ የምትመለከቱት ከመሳሪያው መረጃ የሚገኝበትን መንገድ ነው። (ትኩስ መረጃን እዚህ ከማይክሮ ጣቢያ ዳታ ሎገር ያግኙ) በአየር ሁኔታ መመልከቻ መሳሪያው ስር የሚታየው የውሃ ኩሬ ሳይሆን በጊዚያዊነት በተፈጠረ የውሃ ቧንቧ ችግር ምክንያት የተፈጠረ ሲሆን አሁን ግን ችግሩ ሙሉ […]
Monthly Archives: May 2022
የፕሮጀክታችን /የMNGDፕሮጀክት / ፅህፈት ቤት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲም (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) ይገኛል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አአስቱ) ቅጥር ጊቢ በጣም ሰፊ የሆነና ትላልቅ አዲስ ሕንፃዎች ለመገንባት በቂ ቦታ ያለው ጊቢ ነው። የአዲሱ ህንጻ ግንባታ ስጠናቀቅ የእኛንም ቤተ ሙከራ ወደዚህ አዲስ የምርምር ህንጻ ለመሸጋገር እቅድ ተይዟል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት መዕከል የሚገኘውን የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጽህፈት ቤትን ጎብኝተናል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
ከጃፓን ለባህል መሰረት ድጋፍ ፕሮጀክት (GCGP ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ እድሳት የተደረገለትን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት መዕከል የሚገኘውን ራስ መኮንን አዳራሽ ጎብኝተናል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
ተመራማሪ ማትሱኩማ የምርምር ስራቸውን በኢትዮጵያ የጀመሩት በሚያዝያ ወር መጨረሻ ሲሆን ተመራማሪ ሃጊዋራ ደግሞ ባለፈው ሳምንት ጀምረዋል። ____________ ወደ ስራ ቦታ ከደረስኩ በኋላ ሥራዬን እንድጀመር ሁልጊዜም የብርታት ሚንጭ የሚሆነኝ እጅግ ውብ የሆነው የአከባቢው ተፈጥሮ፤ የምግቡና ወቅታዊ ፍራፈሬዎች መዓዛ እና በአካባቢው ሚፍለቀለቀው የተፈጥሮ የውሃ የሚንጮች ናቸው። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ […]
የMNGD ልዩ እትም ቅጽ 03፤ ” ለዓለም አቀፍ ልማት ሁሉን አቀፍ ግንኙነትን መፍጠር” በሚል ርዕስ ታትሟል፡፡ ・Cover and Contents etc. ・HOW IS A RESEARCH PROJECT TO BE DESIGNED AND CONDUCTED DURING THE COVID-19 PANDEMIC? MATSUKUMA, Shunsuke. ・PROGRESS REPORT FOR COMPONENT 3 KANEKO, Morie. ・JAPAN–ETHIOPIA COOPERATION ON RURAL ROAD PROJECT: UNDERSTANDING […]