የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 023″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

ግንቦት 18-19 2022 አዲስ አበባ (ፎቶ በሃጊዋራ)

ተመራማሪ ማትሱኩማ የምርምር ስራቸውን በኢትዮጵያ የጀመሩት በሚያዝያ ወር መጨረሻ ሲሆን ተመራማሪ ሃጊዋራ ደግሞ ባለፈው ሳምንት ጀምረዋል።

____________

ወደ ስራ ቦታ ከደረስኩ በኋላ ሥራዬን እንድጀመር ሁልጊዜም የብርታት ሚንጭ የሚሆነኝ እጅግ ውብ የሆነው የአከባቢው ተፈጥሮ፤ የምግቡና ወቅታዊ ፍራፈሬዎች መዓዛ እና በአካባቢው ሚፍለቀለቀው የተፈጥሮ የውሃ የሚንጮች ናቸው።

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡