እ.እ.አ ከ2020 አንስቶ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሙከራ ቦታዎች ላይ የአየር ሁኔታ መለኪያ መሰሪያን (meteorological instrument) →Link ስንተክል/ስንገነባ/ ቆይተናል፡፡ እ.ኤ.አ. በህዳር 2022 ጀምሮ ደግሞ በጂንካ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ በሚገኙ የሙከራ ቦታዎች ላይ የአየር ሁኔታ መለኪያ መሰሪያን (meteorological instrument) ተክለናል። በመሆኑም መሳሪያውን በመጠቀም ምልከታዎችን ማድረግ ስለተጀመረ በዚህ መሳሪያ አማካይነት የጂንካ ከተማ የአየር ሁኔታ መረጃ ከዚህ ድህረ ገጽ ላይ ይገኛል።